“ሳይዘፈንና ሳንሄድ ከቀረን ሞራሏም ተነክቶ ቤተ-ዘመድ እንደሌላት ተደርጋ ትታያለች።”

ሄሌ በሀረርጌ አካባቢ ልጃገረድ ስትዳር እና ቤተሰቦቿ ለቅልቅል 'ቆሪ' ይዘዉ ሲሄዱ የሚጨፈር ነዉ።