በየመን ማን ከማን ጋር እየተዋጋ ነው?

በየመን ማን ከማን ጋር እየተዋጋ ነው?

የመን በጦርነት፣ በድርቅና በከፋ የኮሌራ ወረርሽኝ ቀውስ እየታመሰች ዓመታት አለፉ። ይህ ቪዲዮ ከተባበሩት መንግሥታትና ከዓለማቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በተገኙ መረጃዎች ላይ ተመስርቶ የግጭቱን መንስዔና አካባቢያዊ አንድምታውን የሚያብራራ ነው።