የሉሲ ታላቅ በደቡብ አፍሪካ ተገኘች

የሉሲ ታላቅ በደቡብ አፍሪካ ተገኘች

ተመራማሪዎች ባለትንሽ አግሯ ያሏትን የሉሲ ታላቅ በደቡብ አፍሪካ ማግኘታቸውን ተናግረዋል። እድሜዋ 3.67 ሚሊዮን አመት የተገመተ ሲሆን በ ጆሃንስበርግ አቅራቢያ ዋሻ ውስጥ ነው የተገኘችው።