የሳምንቱ የአፍሪካውያን ምርጥ ፎቶዎች

ያሳለፍነው ሳምንት የአፍሪካና የአፍሪካውያን ምርጥ ፎቶዎች

ኬንያዊቷ ሳብሪና ሰማደር በስዊዘርላንድ በተዘጋጀው የበረዶ መንሸራተት ውድድር Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ ኬንያዊቷ ሳብሪና ስማደር ባለፈው አርብ በስዊዘርላንድ በተካሄደው የበረዶ መንሸራተት ውድድር ላይ
የአልጄሪያ የመጀመሪያው የቴሌኮሚዩኒኬሽን ሳተላይት ባለፈው ሰኞ ከቻይና ዢ ቻንግ የማምጠቂያ ማዕከል ሲነሳ Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ የአልጄሪያ የመጀመሪያው የቴሌኮሚዩኒኬሽን ሳተላይት ባለፈው ሰኞ ከቻይና ዢ ቻንግ የማምጠቂያ ማዕከል ሲነሳ
ደቡብ አፍሪካውያን የሊቢያን የባሪያ ንግድ በመቃወም ባለፈው ማክሰኞ ሰልፍ ሲያካሂዱ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ደቡብ አፍሪካውያን የሊቢያን የባሪያ ንግድ በመቃወም ባለፈው ማክሰኞ ሰልፍ ሲያካሂዱ
ይህ ፎቶ ደግሞ በማግስቱ በሊቢያ ቤንጋዚ የስደተኞች ማቆያ የተወሰደ ነው። Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ ይህ ፎቶ ደግሞ በማግስቱ በሊቢያ ቤንጋዚ የስደተኞች ማቆያ የተወሰደ ነው
እነዚህ ቤተሰቦች ደግሞ ሊቢያን እንዲለቁ እገዛ ከተደረገላቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ይጠቀሳሉ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ እነዚህ ቤተሰቦች ደግሞ ሊቢያን ለቀው ወደሀገር ቤት እንዲመለሱ እገዛ ከተደረገላቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ የማሊ ስደተኞች ይጠቀሳሉ።
በካሊፎርኒያ ኬንያ-ሜክሲኮዊቷ ተዋናይት ሉፒታ ኒዮንጎ ባለፈው ቅዳሜ በ"ስታር ዋር " ፊልም የቀይ ምንጣፍ ስነስርዓት ላይ Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ ኬንያ-ሜክሲኮዊቷ ተዋናይት ሉፒታ ኒዮንጎ ባለፈው ቅዳሜ በካሊፎርኒያ የ"ስታር ዋር "ፊልም የቀይ ምንጣፍ ስነስርዓት ላይ
ባለፈው አርብ በአይቮሪኮስት አቢጃን በተካሄደው 19ኛው ዓለማቀፍ የኤድስ ጉባዔ ላይ ስለሴቶች ኮንዶም አጠቃቀም ትምህርት ሲሰጥ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ባለፈው አርብ በአይቮሪኮስት አቢጃን በተካሄደው 19ኛው ዓለማቀፍ የኤድስ ጉባዔ ላይ ስለሴቶች ኮንዶም አጠቃቀም ትምህርት ሲሰጥ
ይህ የድንጋይ ቀራጺ ገቤያው በአዲሱ ፕሬዝዳንት ዘመን ገበያው እንደሚሻል ከሚጠበቀው ዚምባቦያውያን አንዱ ነው። Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ ይህ የድንጋይ ቅርጻ ቅርጽ ባለሙያ በአዲሱ ፕሬዝዳንት ዘመን ገበያው እንደሚሻሻል ከሚጠብቁት ዚምባቡያውያን አንዱ ነው።
ያለፈው ማክሰኞ የኬንያ የነጻነት ቀን አከባበር Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ያለፈው ማክሰኞ የኬንያ የነጻነት ቀን አከባበር
የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል እና የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ የጋራ መግኀቻ ከሰጡ በኋላ ማሊያ ተለዋውጠዋል Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል እና የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ የጋራ መግለጫ ከሰጡ በኋላ ማሊያ ሲለዋወጡ
የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ቡሃሪ በትውልዶ ቦታቸው ዳውራ የእርሻ መሬታቸውን ሲጎበኙ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ቡሃሪ በትውልዶ ቦታቸው ዳውራ የእርሻ መሬታቸውን ሲጎበኙ

በኤ ኤፍ ፒ፣ ኢፒኤ እና ሮይተርስ የተነሱ ናቸው

ተያያዥ ርዕሶች