ወደ አውሮፓ ለመሻገር ፈልገው ወደ ሊቢያ ካቀኑ ናይጄሪያዊያን ስደተኞች መካከል 152 ፈቃደኞች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

ወደ አውሮፓ ለመሻገር ፈልገው ወደ ሊቢያ ካቀኑ ናይጄሪያዊያን ስደተኞች መካከል 152 ፈቃደኞች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

ወደ አውሮፓ ለመሻገር ፈልገው ወደ ሊቢያ ካቀኑ ናይጄሪያዊያን ስደተኞች መካከል 152 ፈቃደኞች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በርካቶች በባርነት መሸጣቸውን፣ የተለያየ በደል እንደተፈፀመባቸው ያስረዳሉ።