"ቤተሰቦቼን ጥዬ በስደት ዕድሜዬን እየጨረስኩኝ ነው"

"ቤተሰቦቼን ጥዬ በስደት ዕድሜዬን እየጨረስኩኝ ነው"

በኬንያ ደዳብ የስደተኞች መጠለያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ካምፑ ሊዘጋ ነው መባሉን ተከትሎ ቀጣይ እጣፈንታቸው አሳሳቢ ሆኖባቸዋል።