አንድ ቦታ ላይ መገኘት የማይችሉ የህብረ ዝማሬ አባላት

አንድ ቦታ ላይ መገኘት የማይችሉ የህብረ ዝማሬ አባላት

ሲስቲክ ፋይብሮሲስ የሚባል በዘር የሚተላለፍ በሽታ ያለባቸው የአንድ ህብረ ዜማ አባላት በአካል እንዳይገናኙ ዶ/ር አስጠንቅቋቸዋል። በአካል ቢገናኙ አንዱ ወደ ሌላው ከባድ ኢንፌክሽን ያስተላልፋል።ነገር ግን እነዚህ ሰዎች ከያሉበት ሆነው ህብረ ዝማሬ መስራት ችለዋል።