አዝናኝ ማሽኖችን የሚሠራው ግለሰብ

አዝናኝ ማሽኖችን የሚሠራው ግለሰብ

ጆሴፍ ኼርሸር ያልተለመዱ ማሽኖችን መሥራት የጀመረው ገና በአምስት ዓመቱ ነው። ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የጫናቸው የእነዚህ ማሽኖች ቪዲዮን በርካታ ሰዎች ተቀባብለውታል።