ከእግር ጋር የሚያድገው ጫማ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ከእግር ጋር የሚያድገው ጫማ

ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ ሆነው ልጅ የሚያሳድጉ ወላጆች በፍጥነት የሚያድግ የልጃቸውን እግር እና የጫማ ዋጋ ውድነት ያሳስባቸዋል። አንድ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ለዚህ መፍትሄ አበጅቷል። የቢቢሲው ዘጋቢ ወደ ኬኒያ በማቅናት ከእግር ጋር አብሮ የሚያድገው ጫማ መፍትሄ ሆኗል የሚለውን አይቷል።