የባራክ ኦባማ ሁለት ሚሊዮን ፎቶግራፎች
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ባራክ ኦባማን ለስምንት ዓመታት ፔቴ ሳውዛ ፎቶ አንስቷል። በምርጥ ፎቶግራፎቹ ከኦባማ ጋር ስለነበረው ቆይታ ይናገራል።

ሃውስ ፎቶግራፍ አንሺው ፔቴ ሳውዛ ኦባማን በቀን ለ12 ሰዓት ያህል ፎቶ ያነሳ ነበር። እንዳልረብሻቸውና ምቾት እንዲሰማቸው እጥር ነበር።