ከባርነት ወደ ፋሽን ዲዛይርነት
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ከባርነት ወደ ጣልያን የፋሽን ዲዛይነሮች አለም

ባሲሩ ለህይወቱ በመስጋት ነበር ከሃገሩ ቡርኪናፋሶ ወደ ሊቢያ ከዚያም ወደጣሊያን የተሰደደው። ብዙ ጊዜ ስደተኞች ጥገኝነት በሚጠይቁበት ሀገር ስራ ለማግኘት ይቸገራሉ። ባሲሩ ግን በአንድ ፕሮጀክት አማካኝነት የሙያ ስልጠና ወስዶ በቀላሉ ስራ አግኝቷል።