በ5% ባትሪ የሚሠራው መተግበሪያ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የስልክ ባትሪ 5% ሲደርስ የሚሠራ ማሕበራዊ መገናኛ መተግበሪያ ተሠርቷል።

የስልክ ባትሪ 5% ሲደርስ የሚሠራ ማሕበራዊ መገናኛ መተግበሪያ ተሠርቷል። እሱም ተመሳሳይ ችግር ውስጥ ካሉ፣ ከማያውቋቸው ሰዎች ጋር

የሚያገናኝ ነው።