የ2018 ኩምላ ዱሞር ሽልማት፡ ቀጣዩን የአፍሪካ ኮከብ ጋዜጠኛ ፍለጋ

የ2018 ኩምላ ዱሞር ሽልማት፡ ቀጣዩን የአፍሪካ ኮከብ ጋዜጠኛ ፍለጋ

ከአፍሪካ አዲስ ችሎታ በሚፈልገው እና በሚያበረታታው የሽልማት ውድድር ላይ በአህጉሪቱ የሚገኙ ጋዜጠኞች እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።