የሳምንቱ የአፍሪካ ምርጥ ፎቶዎቸ

በሳምንቱ ውስጥ ከአፍሪካና በተለያዩ አገራት ከሚገኙ አፍሪካውያን የተሰበሰቡ ምርጥ ፎቶዎች

Kenya Wildlife Service lift a tranquillized elephant bull into an truck at the Lamuria, Nyeri county, on February 21, 2018 during the transfer of elephants from Solio, Sangare and Lewa to northern part of Tsavo East National Park in Ithumba. Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ዝሆን በጭንቅላቱ ተገልብጦና አየር ላይ ቆሞ ማየት የተለመደ ክስተት ባይሆንም በዚህ ሳምንት ረቡዕ ዕለት በኬንያ ንየሪ ግዛት ይሄው ትዕይንት ታይቷል።
Canada Carpe Diem Circus performs at the French Institute on Febuary 15, 2018 during 1st Circus Festival in Abidjan in Ivory Coast. Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ በአይቮሪኮስቷ መዲና አቢጃን የመጀመሪያው ሰርከስ ፌስቲቫል ላይ የሚበሩ ሰዎች አንዱ የትዕይንቱ አካል ነበር።
Mourners and supporters of the Movement for Democratic Change (MDC) party wave good bye to Zimbabwe's iconic opposition leader Morgan Tsvangirai who died last week after a battle with cancer, on February 20, 2018, during his burial at his rural village Humanikwa in Buhera. Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ በዚምባብዌ በቅርቡ የሙቭመንት ዴሞክራቲክ ቸንጅና የ65ዓመቱ የተቃዋሚው መሪ ሞርጋን ቻንጋራይን ሞትን ተከትሎ ዚምባብዌውያን ኃዘናቸውን በመግለፅ ላይ ናቸው።
A newborn at the Juba Teaching Hospital in Juba, the South Sudanese capital's only fully functioning maternity ward which has five beds and only solar-powered electricity Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ዩኒሴፍ በዚህ ሳምንት በጦርነት የፈራረሰችውን ደቡብ ሱዳንን በአለማችን ላይ ልጅ ለመውለድ አደገኛ ቦታ ናት ቢላትም በመዲናዋ ጁባ አንዲት እናት ጨቅላ ህፃኗን በሆስፒታል በሰላም ተገላግላለች።
Two Ethiopian war veterans sporting military regalia walk down a path during a memorial service commemorating the anniversary of the 'Addis Ababa Massacre' Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ በኢትዮጵያ ከ30 ሺ ህዝብ በላይ በፋሽስት ጣልያን የተጨፈጨፉበትን የሰማእታት ቀን የካቲት 12 ተከብሯል።
Libyans wave national flags as they attend a celebration marking the seventh anniversary of the Libyan revolution which toppled late leader and strongman Moamer Kadhafi, in the capital Tripoli's Martyrs Square on February 17, 2018. Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ሊብያኖችም ታሪካዊ የሚባል ዕለትን እያከበሩ ነበር። በዚህ ዕለት ኮሎኔል ሙአመር ጋዳፊን ከስልጣን የተገረሰሱበት አብዮታዊ ዝክረ በዓል ነው።
An election campaign banner erected by supporters of Egyptian President is seen in the capital Cairo on February 21, 2018. Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ግብፅ ለምርጫ እየተዘጋጀች ነው። ደጋፊዎች ለአዲሱ ፕሬዚዳንት የምርጫ ቅስቀሳ ፖስተሮች በካይሮ መንገዶች ለጥፈዋል።
South Africa's newly-minted president Cyril Ramaphosa (centre) arrives to deliver his State of the National address at the Parliament in Cape Town, on February 16, 2018. Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ደቡብ አፍሪካ ምርጫ ባታደርግም አዲስ ፕሬዚዳንት ኖሯታል። ሲሪል ራምፎሳ ፕሬዚዳንት ከሆኑ በኋላ ለህዝቡ ንግግር ለማድረግ በዝግጅት ላይ ናቸው። ማወቅ የምንፈልገው ግን ይህቺ ሴት ምን አይታ ይሆን?
Ghana"s skeleton slider Akwasi Frimpong exits after his race in the Men"s Skeleton competition at the Olympic Sliding Centre during the PyeongChang 2018 Olympic Games, South Korea, 16 February 2018 Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ በሌለኛው የአለም ፅንፍ ደቡብ ኮሪያ፤ ጋናዊው የበረዶ ሸርተቴ ተወዳዳሪው አክዋሲ ፍሪምፖንግ ልጁን ለጓደኛው ሲያስተዋውቅ።
Athletes compete in the final of Men's 800m during the trials for the 2018 Commonwealth Games, at Kasarani Stadium in Nairobi, Kenya, on February 17, 2018 Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ኬንያውያን በሚቀጥለው ትልቅ ውድድር ላይ አይናቸው አነጣጥሯል። ይህ ውድድርም በሚያዝያ በአውስትራሊያ ይደረጋል።

ምስሎቹ የተገኙት ከአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ኤፍፐእና ኢፒኤ ነው

ተያያዥ ርዕሶች