የቴክኖሎጂ ቋንቋዎች በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በትግርኛ?

የዓለም የአፍ መፍቻ ቋንቋ ቀን በአውሮፓዊያኑ 1952 በባንግላዴሽ ተጀመረ። ቀኑ አደጋ ላይ የሚገኙ ቋንቋዎችን ለመዘከር ያለመ ነው።