የዓድዋ ድልን ለመዘከር የተዘጋጀ ትዕይንት

የዓድዋ ድልን ለመዘከር የተዘጋጀ ትዕይንት

አርቲስት ሚካኤል ሚሊዮን ''አጼ ሚኒሊክ የሰባተኛ የአደዋ ድል በዓልን ሲዘክሩ፤ 'ይህን በዓል የማከብረው ጦሬ በጣሊያን ላይ ያሳየውን ኃያልነት ለማስታወስ ሳይሆን በጦርነቱ የተጎዱትን በማሰብ ሃዘኔን እንድትጋሩኝ ነው' ብለው ተናግረው ነበር እኛም ያችን ቀን ምሳሌ በማድረግ ነው ይህን ትያትር ለማዘጋጀት የወሰነው'' ሲል ያስረዳል።

ወጣት ተዋንያን በልምምድ ላይ እያሉ።