በአውሮፓ ስለተስፋፋው ዘመናዊ ባርነት ምን ያውቃሉ?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

በአውሮፓ ስለተስፋፋው ዘመናዊ ባርነት ምን ያውቃሉ?

እንግሊዝ ለዓለም አቀፉ የዘመናዊ ባርነት ማዕከል ናት። ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ተጎጂዎች ከአልባንያ እና ናይጄሪያ ነው የመጡት።ተቆጣጣሪዎቹ መረባቸው በየቦታው ከመዝረጋቱም በላይ በጣም ጠንካሮች ናቸው።