ስለባዴሺ ቋንቋ ምን ያህል ያውቋሉ?

ስለባዴሺ ቋንቋ ምን ያህል ያውቋሉ?

መጀመሪያ ላይ ባዴሺ የሚናገሩ 9 ወይም 10 ቤተሰቦች ነበሩ። አሁን ይህ እየተቀየረ መጥቶ ተናጋሪዎቹ ቁጥር በጣም አነስተኛ ሆኗል። በዚሁ ከቀጠለ ቋንቋው በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሊሞት ይችላል የሚል ስጋት አለ።