'ፓግፓግ'፡- በፊሊፒንስ ዋና ከተማ ማኒላ ከቆሻሻ መጣያ ተለቅሞ የሚሠራው ምግብ

'ፓግፓግ'፡- በፊሊፒንስ ዋና ከተማ ማኒላ ከቆሻሻ መጣያ ተለቅሞ የሚሠራው ምግብ

የምግብ ቤት ትራፊዎች ወደየት እንደሚሄድ አስበው ያውቃሉ? በፊሊፒንስ ዋና ከተማ ማኒላ ውስጥ ሥጋ ከቆሻሻ መጣያ ወጥቶ፣ ታጥቦ፣ መልሶ ይበስላል።

እሱም 'ፓግፓግ' ይባላል። አዲስና ንፁህ ሥጋ የመግዛት አቅም ለሌላቸው የሚሸጥም ነው።

ማሳሰብያ - ቪድዮው ለእይታ ሊከብድ ይችላል