የሞያሌ ከተማ እና የአጎራባቸ ቀበሌ ነዋሪዎች ለደህንነታቸው በመስጋት አሁንም ድንበር አቋርጠው ወደ ኬንያ እየተመሙ ነው።

የሞያሌ ከተማ እና የአጎራባቸ ቀበሌ ነዋሪዎች ለደህንነታቸው በመስጋት አሁንም ድንበር አቋርጠው ወደ ኬንያ እየተመሙ ነው።

የሞያሌ ከተማ እና የአጎራባቸ ቀበሌ ነዋሪዎች ለደህንነታቸው በመስጋት አሁንም ድንበር አቋርጠው ወደ ኬንያ እየተመሙ ነው። ሀገር ጥለው የሸሹት ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ የመመለስ ፍላጎት የላቸውም። መንግሥታዊ የልሆኑ ድርጅቶች ችግሩ ከአቅማቸን በላይ እየሆነ ነው ይላሉ።