የስምንት ዓመቱ የፒያኖ ተጨዋች

የስምንት ዓመቱ የፒያኖ ተጨዋች

አዛኤል ኒቀዲሞስ በመቀሌ ከተማ የ3ኛ ክፍል ተማሪ ነው። በክፍሉ በጣም ጎበዝ ተማሪ ከሚባሉት ተርታ ይሰለፋል። አዛኤል ከትምህርቱ ባሻገርም ሙዚቃ ይጫወታል። በተለይም ፒያኖ አሳምሮ መጫወት ይችላል።