ያለኮምፒዩተር ስለኮምፒዩተር ማስተማር

ያለኮምፒዩተር ስለኮምፒዩተር ማስተማር

አኮቶ አፒያ ሪቻርድ ይባላል። የኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መምህር ነው። ትምህርት ቤቱ በሚያቀርብለት ማስተማሪያ የቻለውን እያደረገ ነው።