በአማርኛ የሚያንጎራጉረውን ፈረንሳያዊ ይተዋወቁት

በአማርኛ የሚያንጎራጉረውን ፈረንሳያዊ ይተዋወቁት

ከፈረንሳያዊ እናትና አባት የተወለደው ሌዮናር እራሱን እንደ ኢትዮጵያዊ ማየት ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል። እንዴት ሊሆን እንደቻለ ከቢቢሲ ጋር ባደረገው ቆይታ አጫውቶናል።