በእጆቹ በመቆም ረዥም ርቀት የሚጓዘው ድራር

በእጆቹ በመቆም ረዥም ርቀት የሚጓዘው ድራር

ድራር አቦሆይ ከዘጠኝ ዓመቱ ጀምሮ በእጆቹ ብዙ ነገሮችን ሲሞክር ቆይቶ ወደፊት የጊነስ ወርልድ ሪኮርድ መያዝ እፈልጋለሁ ይላል።