ነፍሰ ጡር ስለሆኑ ብዙ መብላት አለብዎት?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የተመጣጠነ የምግብ ሥርዓት ለነፍሰ ጡሯም ላልተወለደው ልጅም አስፈላጊ ነው።

የተመጣጠነ የምግብ ሥርዓት ለነፍሰ ጡሯም ላልተወለደው ልጅም አስፈላጊ ነው። ነፍሰ ጡሮች ምን ዓይነት የምግብ ሥርዓት መከተል አለባቸው? መጠኑንስ መጨመር አስፈላጊ ነው?