የአፍሪካን ሳምንት በምስል

ይህ ከአህጉረ-አፍሪካ እንዲሁም በሌላው ዓለም ከሚኖሩ አፍሪካውያን የተገኙ ተናጋሪ ምስሎችን የምናስኮመኩምበት ዓምድ ነው።

• ደቡብ አፍሪካ

የደቡብ አፍሪካ የንግድ ማህበራት ፌደሬሽን አባሎች በላባደርች ቀን የተሻለ ክፍያ ለመጠየቅ ሰልፍ ከወጡ በኃላ ቅርፃ ቅርፆች ደገፍ ብለው Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ የደቡብ አፍሪካ የንግድ ማህበራት ፌደሬሽን አባሎች በላባደሮች ቀን የተሻለ ክፍያ ለመጠየቅ ሰልፍ ከወጡ በኃላ ቅርፃ ቅርፆች ደገፍ ብለው

• ኬንያ

በኬንያዋ መዲና ናይሮቢ የላባደሮች ቀን እንዲህ ተከብሯል Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ በኬንያዋ መዲና ናይሮቢ የላባደሮች ቀን እንዲህ ተከብሯል

• ሱዳን

የሱዳን የክብር ዘቦች በካርቱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድን በተጠንቀቅ ሲጠብቁ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ የሱዳን የክብር ዘቦች በካርቱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድን በተጠንቀቅ ሲጠብቁ

• አይቮሪኮስት

ዚምባብዌ ውስጥ በተካሄደው የሀራሬ አለም አቀፍ የጥበብ ፌስቲቫል አስደናቂ የሰርከስ ትርኢት ቀርቧል Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ ዚምባብዌ ውስጥ በተካሄደው የሀራሬ አለም አቀፍ የጥበብ ፌስቲቫል አስደናቂ የሰርከስ ትርኢት ቀርቧል

• ዚምባብዌ

ዚምባብዌ ውስጥ በተካሄደው የሀራሬ አለም አቀፍ የጥበብ ፌስቲቫል አስደናቂ የሰርከስ ትርኢት ቀርቧል Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ ዚምባብዌ ውስጥ በተካሄደው የሀራሬ አለም አቀፍ የጥበብ ፌስቲቫል አስደናቂ የሰርከስ ትርኢት ቀርቧል

• ደቡብ አፍሪካ

በደቡብ አፍሪካው አመታዊ አፍሪካበርን ፌስቲቫል የተዘጋጀውን ፎቶ መነሻ መድረክ ታዳሚዎች እንዲህ ተጠቅመውበታል Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ በደቡብ አፍሪካው አመታዊ አፍሪካበርን ፌስቲቫል የተዘጋጀውን ፎቶ መነሻ መድረክ ታዳሚዎች እንዲህ ተጠቅመውበታል

• ማላዊ

በስደት የነበሩት የቀድሞ የማላዊ ፕሬዘዳንት ጆይስ ባንዳ ወደ ሃገራቸው ከተመለሱ በኋላ በቺሌካ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ ሳሉ Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ በስደት የነበሩት የቀድሞ የማላዊ ፕሬዘዳንት ጆይስ ባንዳ ወደ ሃገራቸው ከተመለሱ በኋላ በቺሌካ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ ሳሉ

• ካሜሩን

ማምሻውን በካሜሩን ደቡብ ምዕራብ የምትገኘውን ቡያ ከተማ የሚጠብቅ ወታደር ወደታመሰችው ከተማ ከመሔዱ በፊት Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ማምሻውን በካሜሩን ደቡብ ምዕራብ የምትገኘውን ቡያ ከተማ የሚጠብቅ ወታደር ወደታመሰችው ከተማ ከመሔዱ በፊት

• ሞሮኮ

ብስክሌተኛው በሞሮኮ የ600 ኪሎ ሜትር የሳይክል ውድድር ላይ ቢሆንም ለመንደሩ ነዋሪዎች ሰላምታ ከመስጠት አልተቆጠበም Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ብስክሌተኛው በሞሮኮ የ600 ኪሎ ሜትር የሳይክል ውድድር ላይ ቢሆንም ለመንደሩ ነዋሪዎች ሰላምታ ከመስጠት አልተቆጠበም

• ግብፅ

አስተናጋጁ ሺሻ ለሚያጨሱ ተስተናጋጆች ከሰል የሚወስገው ግብፃዊው አጥቂ መሀመድ ሳላ ምስል በሚታይበት ስፍራ ነው Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ አስተናጋጁ ሺሻ ለሚያጨሱ ተስተናጋጆች ከሰል የሚወስገው ግብፃዊው አጥቂ መሀመድ ሳላ ምስል በሚታይበት ስፍራ ነው

Pictures from AFP, Getty Images, Reuters and EPA

በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ

በቢቢሲ ዙሪያ