መናገር የተሳነው ኮሜዲያን
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ሳይናገር የሚያስቀው ኮሜዲያን

የዋዛ አይደለም። "ብሪተን ጋት ታለንት" የተሰጥኦ ውድድርን ማሸነፍ የቻለ ሰው ነው። ሪ ሪድሊ ይባላል። ታዳሚውን የሚያስቀው ታዲያ ከአንደበቱ ቃላት ሳያወጣ ነው። መናገር የተሳነው ሰው በመሆኑ በቴክኖሎጂ እየታገዘ ነው ኮሜዲን የሚሠራው።

ተያያዥ ርዕሶች