የሩስያ ዓለም ዋንጫ፦ የምንጊዜም ምርጥ የአፍሪካ 11 ተጫዋቾችን ይምረጡ

ሩስያ በምታሰናዳው የ2018 ዓለም ዋንጫ አምስት የአፍሪካ ሃገራት ይሳተፋሉ።

በዓለም ትልቁ የእግር ኳስ ዝግጅት ላይ ተሳትፈው በአድናቆት አፍ ያስከደኑ አፍሪካውያን ተጫዋቾች በርካታ ናቸው።

ከዚህ በታች ያለውን መምረጫ መሣሪያ በመጠቀም የምንጊዜም ምርጥ የአፍሪካ 11 ተጫዋቾችን በመምረጥ የራስዎን ቡድን መሥራት ይችላሉ።

ውጤትዎን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በማህበራዊ ድር አምባ አማካይነት ማጋራትም ይችላሉ። እስቲ የሚያመጡትን ውጤት ይመልከቱ።

ይቅርታ! መፈለጊያዎት አይሠራም።