የብዙ ኢትዮጵያዊንን ልብ የነካው የተማሪዎች አድራጎት
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የሀዋሳ ታቦር ተማሪዎች የሰብአዊነት ገድል

ልብን የሚያሞቀው ነጠላ ፎቶ በማህበራዊ ገፆች ላይ በተሰራጨ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ብዙ ሺ ሰዎች ተቀባብለውታል። ምስጋና እና አድናቆትን ያዘሉ አስተያየቶችንም ከብዙ ኢትዮጵያዊያን አግኝቷል።የብዙ ኢትዮጵያዊንን ልብ የነካው የተማሪዎች አድራጎት

ቀጣዩ መሰናዶ የሀዋሳ ታቦር መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎችን የሰብአዊነት ገድል በትንሹ ያስቃኝችኃል።

ተያያዥ ርዕሶች