ሞሂንጋ፦የምያንማር ብሔራዊ ምግብ

ሞሂንጋ፦የምያንማር ብሔራዊ ምግብ

ምንያማር ውስጥ ሞሂንጋ በብዛት ለቁርስነት ይቀርባል። አንዳንድ የታሪክ ተመራማሪዎች ሞሂንጋ ከአንደኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እንደነበር ይጠቅሳሉ።