የዓለም ጣዕም: የእንግሊዝ ዓሣ እና የድንች ጥብስ
የዓለም ጣዕም: የእንግሊዝ ዓሣ እና የድንች ጥብስ
22 በመቶ እንግሊዛውያን በሳምንት አንድ ቀን የዓሣ እና የድንች ጥብስ መሸጫዎችን ይጎበኛሉ። የዓሣ ጥብስ ወደ እንግሊዝ የመጣው በ17ኛው ክፍለ ዘመን ከፖርቹጋልና ስፔን በተሰደዱ አይሁዶች ነው።