''አሁን ባለው ሁኔታ እና ሽግግር ላይ መንግሥትን፤ ጠቅላይ ሚንስትሩን እደግፋለሁ'' - ጃዋር መሃመድ

''አሁን ባለው ሁኔታ እና ሽግግር ላይ መንግሥትን፤ ጠቅላይ ሚንስትሩን እደግፋለሁ'' - ጃዋር መሃመድ

ያለን ዕድል ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጎን በመቆም፤ የሚያጠፋቸውን ነገሮች እየተቸን ግን በተለይ ይህንን ለውጥ ሊያኮላሹ እና ሊያከሽፉ የሚፈልጉትን ሃይሎች ባለን ተሰሚነት፣ዕውቀትና ስትራቴጂ እያዳከምን ሃገሪቷን ወደፊት ማሻገር አለብን።