ዐብይ አህመድ፡ ያለፉት 100 ቀናት በቁጥር

ባለፉት 100 ቀናት ከበሺህዎች የሚቆጠሩ ታራሚዎች ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች ተለቀዋል። ታግደው የነበሩ ድረ ገጾች ሀገር ውስጥ መረጃ እንዲሰጡ ተፈቅዶላቸዋል።