አፍሪካ ሳምንቱን እንዴት ሰነበተች? የአህጉሪቱን ከራሞት በፎቶ

አፍሪካዊያን በአፍሪካ እና አፍሪካዊያን ከአፍሪካ ውጭ ሳምንቱን እንዴት አሳለፉት? እነዚህ ውብ ምሥሎች ከቃላት በላይ ይናገራሉ።

የአልቢኖ ቆንጆ አርብ ዕለት በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ በተደረገው የፋሺን ድግስ- ሐምሌ 6 ቀን፣2010

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ,

የአልቢኖ ቆንጆ አርብ ዕለት በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ በተደረገው የፋሺን ድግስ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ,

የግብጽ የኮፕቲክ ጳጳስ ቴዎድሮስ 2ኛ፣ ከካቶሊኩ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ጋር በመሆን የሰላም እርግብ ሲለቁ፤ ጣሊያን ቅዳሜ ዕለት- ሰኔ 30፣ 2010

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ,

ፈረሰኛ በሞሮኮ የበርበር ፌስቲቫል

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ,

ዓመታዊው የታንታን ፌስቲቫል፣ ሞሮኮ፣ አርብ ሐምሌ 6፣ 2010

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ,

በታን ታን ፌስቲቫል ከበረሃማዋ የሞሮኮ ክፍል የተገኘች ሴት

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ,

የዩጋንዳና የኬንያ የራግቢ ተጫዋቾች፣ በናይሮቢ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ,

የኬንያ ራግቢ ቡድን ደጋፊዎች በናይሮቢ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ,

በደቡብ ኬንያ ካጃዶ ተማሪዎች ምሳ ለመብላት ተሰልፈው ይታያሉ፤ ሐምሌ 4፣ 2010

የፎቶው ባለመብት, GHIDEON MUSA ARON VISAFRIC/Reuters

የምስሉ መግለጫ,

ታሪካዊው የዐብይ አሕመድና የኢሳያስ አፈወርቂ ግንኙነት በአስመራ፤ሰኞ ሐምሌ 2፣2010

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ,

የደቡብ አፍሪካዊ መሪ ራማፎሳ ከናይጄሪያው አቻቸው ቡሃሪ ጋር በአቡጃ፤ረቡዕ ሐምሌ 4፣ 2010

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ,

የደቡብ አፍሪካ ካየልቲሻ ነዋሪዎች በአካባቢው ከሚያልፍ የኤሌክትሪክ መስመር በሕገ ወጥ መንገድ ገመድ እየጠለፉ ይጠቀማሉ።

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ,

የናይጄሪያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ቡድን በሌጎስ

የፎቶው ባለመብት, EPA

የምስሉ መግለጫ,

የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎች በዚምባብዌ

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ,

ዩጋንዳዊው ጋዜጠኛ አስለቃሽ ጭስ የሚተኩሱ ፖሊሶችን በአስቸጋሪ ሁኔታ በመቅረጽ ላይ፣ ካምፓላ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ,

መንግሥት በማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ላይ የጣለውን ልዩ ግብር የሚቃወሙ ሰልፈኞችና ፖሊስ፤ ካምፓላ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ,

በሰሜን ሞዛምፒክ የዓለም ዋንጫን የሚመለከቱ ሕጻናት በእረፍት አጭር የካርቱን ፊልም ሲመለከቱ

ምሥሎቹ ከ AFP, EPA እና Reuters የተገኙ ናቸው።