የሶሪያዊያን ኪቤህ በምስራቅ ሜድትራኒያን በሚገኙ ሃገራት ታዋቂ ምግብ ነው

ኪቤህ ባህላዊ ምግብ ሲሆን ታዋቂና ተወዳጅ ነው። ስሙ የመጣው ከታዋቂው የአረብኛ ቃል ኩባህ ሲሆን 'ኳስ' ማለት ነው።