ከኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ የተወለዱትስ የፕሬዚዳንት ኢሳያስን መምጣት እንዴት ተቀበሉት?

ከኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ የተወለዱትስ የፕሬዚዳንት ኢሳያስን መምጣት እንዴት ተቀበሉት?

በሁለቱ ሃገራት ጦርነት ምክንያት በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ህይወታቸውን አጥተዋል፤ ኢኮኖሚያዊ ኪሳራውም ቀላል የሚባል አይደለም።ከዚህም በላይ በሕዝቦች መካከል መቃቃርን ፈጥሮ የጠላትነት ስሜት እንዲጎለብት አድርጓል።