«ብቻዬን እንደማልሞት ሳስብ ደስታ ይሰማኛል»

ደቡብ አፍሪቃ በጋራ ሆኖ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል መፈፀም የተለመደ ነው። 'አፍሪካ ዓይ' የተሰኘው መርማሪ ዝግጅት ጆሃንስበርግ ዘልቆ ከጎልደን ጋር ሁኔታውን ይቃኛል።