ጉዞ ከአዲስ አበባ ወደ አሥመራ በፎቶ

Image copyright BBC/Kalkidan
አጭር የምስል መግለጫ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትርና ሌሎች መንገደኞች ለመጓዝ ሲጠባበቁ

ወደ አሥመራ የሚደረገው በረራ ዛሬ ጠዋት ጀመረ

ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ የሚወስዱ አውራ ጎዳናዎች

Image copyright BBC/kalkidan
አጭር የምስል መግለጫ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ-አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያም ከአንድ አብራሪ ጋር
Image copyright BBC/Kalkidan
አጭር የምስል መግለጫ ብፁዕ ወ ቅዱስ አቡነ ማቲያስ
Image copyright BBC/Kalkidan
አጭር የምስል መግለጫ ጋዜጠኞችና መንገደኞች
Image copyright BBC/Kalkidan
አጭር የምስል መግለጫ ከዓመታት በኋላ የሦስት ወር ልጇን ይዛ ቤተሰቧን ለማየት የምትጓዝ መንገደኛ
Image copyright BBC/Kalkidan
አጭር የምስል መግለጫ ተጓዦች አውሮፕላን ውስጥ
Image copyright BBC/Kalkidan
አጭር የምስል መግለጫ ተጓዦች አውሮፕላን ውስጥ
Image copyright BBC/Kalkidan
አጭር የምስል መግለጫ ተጓዦች አውሮፕላን ውስጥ
Image copyright BBC/Kalkidan
አጭር የምስል መግለጫ ተጓዦች አውሮፕላን ውስጥ
Image copyright YEMANE G.MESKEL/TWITTER
አጭር የምስል መግለጫ በአሥመራ አየር ማረፊያ እንግዶችን ለመቀበል ሲጠባበቁ
Image copyright YEMANE G.MESKEL/TWITTER
አጭር የምስል መግለጫ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አሥመራ ሲደርስ
Image copyright YEMANE G.MESKEL/TWITTER
አጭር የምስል መግለጫ የኤርትራው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር በአሥመራ አየር ማረፊያ መንገደኞቹን ሲቀበሉ
Image copyright YEMANE G.MESKEL/TWITTER
አጭር የምስል መግለጫ በአሥመራ አየር ማረፊያ ውስጥ