የዓለም ሃገራት ሠንደቅ ዓላማዎች በጋራ ምን አላቸው?

የዓለም ሃገራት ሠንደቅ ዓላማዎች በጋራ ምን አላቸው?

ሮማዊያን ሐምራዊ ቀለምን የክብር ምልክት አድርገውታል። ለንጉሳዊያን የሚመጥን ቀለም በማለት። ይህ ቀለም ከተለያዩ ሃገራት ሠንደቅ ዓላማ ጋር ምን ያገናኘዋል?