የአፍሪካ የሳምንቱ ምርጥ ፎቶዎች

አፍሪካ ሳምንቱን እንዴት አሳለፈች? በተመረጡ ፎቶዎች እነሆ!.

በስደት ከሁለት አስርት አመታት በላይ ያሳለፉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክን ለመቀበል ከመጡት መካከል ይህቺ ሴትዮ ትገኝበታለች። Image copyright Getty Images
አጭር የምስል መግለጫ በስደት ከሁለት አስርት አመታት በላይ ያሳለፉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክን ለመቀበል ከመጡት መካከል ይህቺ ሴትዮ ትገኝበታለች።
ፓትርያርኩ አቡነ መርቆርዮስ ሲሰደዱ ያልተወለዱ ታዳጊ ወጣቶችም በሚሊኒየም አዳራሽ ዝግጅት ላይ ተሳታፊ ነበሩ። Image copyright Getty Images
አጭር የምስል መግለጫ ፓትርያርኩ አቡነ መርቆርዮስ ሲሰደዱ ያልተወለዱ ታዳጊ ወጣቶችም በሚሊኒየም አዳራሽ ዝግጅት ላይ ተሳታፊ ነበሩ።
በዚህ ሳምንት ማክሰኞ በአይቮሪ ኮስት መዲና የፀጥታ ኃይሎች የሰንደቅ አላማቸውን አረንጓዴ ቀለም ፊታቸውን ተቀብተው ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ነፃ የወጡበትን 58ኛ አመት የነፃነት በአላቸውን እያከበሩ ነበር። Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ በዚህ ሳምንት ማክሰኞ በአይቮሪ ኮስት መዲና የፀጥታ ኃይሎች የሰንደቅ አላማቸውን አረንጓዴ ቀለም ፊታቸውን ተቀብተው ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ነፃ የወጡበትን 58ኛ አመት የነፃነት በአላቸውን እያከበሩ ነበር።
በደቡብ አፍሪካዋ ከተማ ኬፕታውን በኮይሳን ልብስ ያጌጠ ግለሰብ መንግሥት ነጮች የወሰዱትን መሬት ያለ ካሳ የመመለስ የህዝብ ውይይት ላይ ተካፋይ ነበር። Image copyright Getty Images
አጭር የምስል መግለጫ በደቡብ አፍሪካዋ ከተማ ኬፕታውን በኮይሳን ልብስ ያጌጠ ግለሰብ መንግሥት ነጮች የወሰዱትን መሬት ያለ ካሳ የመመለስ የህዝብ ውይይት ላይ ተካፋይ ነበር።
ከአምሳ ስድስት አመት በፊት በደቡብ አፍሪካ የፀረ-አፓርታይድ ታጋይ የሆኑትን ኔልሰን ማንዴላን ለመያዝ ፖሊስ የተጠቀመበትን የምትመስል መኪና ግለሰቦች በመግፋት ላይ። Image copyright Getty Images
አጭር የምስል መግለጫ ከአምሳ ስድስት አመት በፊት በደቡብ አፍሪካ የፀረ-አፓርታይድ ታጋይ የሆኑትን ኔልሰን ማንዴላን ለመያዝ ፖሊስ የተጠቀመበትን የምትመስል መኪና ግለሰቦች በመግፋት ላይ።
በዚሁ ሳምንት ማክሰኞ በግብጿ መዲና ካይሮ አካባቢን በማይጎዳ መልኩ ዲዛይን በማድረግ የተሳተፈበትን በአየር የሚሰራ መኪና በማሳየት ላይ። Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ በዚሁ ሳምንት ማክሰኞ በግብጿ መዲና ካይሮ አካባቢን በማይጎዳ መልኩ ዲዛይን በማድረግ የተሳተፈበትን በአየር የሚሰራ መኪና በማሳየት ላይ።
በዚህ ሳምንት መጀመሪያ "ግብፅ በልብ ውስጥ ነች" በሚለው ግራፊቲ ፊት ለፊት በመራመድ ላይ ያለ ሰው። Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ "ግብፅ በልብ ውስጥ ነች" በሚለው ግራፊቲ ፊት ለፊት በመራመድ ላይ ያለ ሰው።

ሰኞ በተመሳሳይ ቀን በዚምባብዌዋ መዲና የፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናጋግዋ ፖስተርን በንዴት የቀዳዱ ሰዎች ፊት ለፊት የቆመች ታዳጊ

በዚምባብዌዋ መዲና የፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናጋግዋ ፖስተርን በንዴት የቀዳዱ ሰዎች ፊት ለፊት የቆመች ታዳጊ Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ በዚምባብዌዋ መዲና የፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናጋግዋ ፖስተርን በንዴት የቀዳዱ ሰዎች ፊት ለፊት የቆመች ታዳጊ
በሐራሬ ካቶሊክ ካቴድራል በሰንበት ትምህርት ቤት የሚዘምሩ ታዳጊ ህፃናት Image copyright Getty Images
አጭር የምስል መግለጫ በሐራሬ ካቶሊክ ካቴድራል በሰንበት ትምህርት ቤት የሚዘምሩ ታዳጊ ህፃናት
በኬንያ መዲና በአልቃይዳ የቦምብ ጥቃት ከሞቱት 200 ሰዎች መካከል ዘመዷን ያጣች ይህች ሴትም ትገኝበታለች። Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ በኬንያ መዲና በአልቃይዳ የቦምብ ጥቃት ከሞቱት 200 ሰዎች መካከል ዘመዷን ያጣች ይህች ሴትም ትገኝበታለች።
በግብፅ ኢድ አል አድሀ በዓል ከመድረሱ በፊት በግ ገዝተው በሞተርሳይክል ጭነው በመሔድ ላይ Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ በግብፅ ኢድ አል አድሀ በዓል ከመድረሱ በፊት በግ ገዝተው በሞተርሳይክል ጭነው በመሔድ ላይ
ይህ ግለሰብ በካይሮ በጉን ሸምቶ ወደ መኪናው እየወሰደ ሲሆን፤ አብርሐም ልጁን ይስሐቅን ለመሰዋት ፍቃደኛ የሆነበትን የመስዋእት ቀንም ለማክበር ነው። Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ ይህ ግለሰብ በካይሮ በጉን ሸምቶ ወደ መኪናው እየወሰደ ሲሆን፤ አብርሐም ልጁን ይስሐቅን ለመሰዋት ፍቃደኛ የሆነበትን የመስዋእት ቀንም ለማክበር ነው።
በሊቢያ ቤንጋዚ በአመታዊው የፈረስ ግልቢያ ፌስቲቫል ላይ ፈረሱን በመጋለብ ላይ Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ በሊቢያ ቤንጋዚ በአመታዊው የፈረስ ግልቢያ ፌስቲቫል ላይ ፈረሱን በመጋለብ ላይ

ፎቶዎቹ የተገኙት ከኤኤፍፒ፣ኢፒኤ፣ጌቲ ኢሜጅስና ሮይተርስ ነው።

በቢቢሲ ዙሪያ