በደቡብ ምሥራቅ ኬንያ ስለሚገኙ ኦሮሞዎች ምን ያውቃሉ?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

በደቡብ ምሥራቅ ኬንያ ስለሚገኙ ኦሮሞዎች ምን ያውቃሉ?

ከኢትዮጵያ ጋር በሚዋሰነው ሰሜናዊ ኬንያ ከሚገኙት የቦረና ኦሮሞዎች ባሻገር ብዙ ኪሎ ሜትሮች ርቀው በደቡብ ምሥራቅ ኬንያ ለሕንድ ዉቅያኖስ ቀርበው የሚገኙ የኦሮሞ ጎሳ አባላት ይገኛሉ።