የአዲስ ዓመት ገበያ በአዲስ አበባና በዙሪያዋ
2010 ዓ.ም ተጠናቆ 2011 ዓ.ምን ለመቀበል ጥቂት ቀናት ቀርተዋል። እነዚህ ቀናት ደግሞ ለበዓሉ ዝግጅት የሚደረግባቸው ናቸው። ገበያው ምን ይመስላል?

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ምስልን የያዙ የመልካም ምኞት መግለጫ ካርዶችና ጌጦችም ለገበያ ቀርበዋል
አዲስ ልብስ በአዲስ ዓመት ልጆች
ለበዓል የሚዘጋጁ ምግቦች ማጣፈጫ ቅመም ነጋዴና ገዢዎች
"ይሸታል ዶሮ ዶሮ . . ." የሽንኩርት ገበያ ለዶሮ መስሪያ
ለበዓል የሚበራው ችቦም ለገበያ ቀርቧል
የዶሮው ገበያ ስንት ገብቶ ይሆን?