የአፍሪካ ምርጥ ፎቶዎች፡ ከዐብይ አህመድ እስከ ፋሽን ሳምንት

የሳምንቱን የአፍሪካን ገፅታ እና በመላው ዓለም የሚገኙ አፍሪካዊያንን የሚያሳዩ ምርጥ ፎቶዎች ስብስብ።

በአልማዝ የታደለው የሰሜን አንጎላ አካባቢን የሚያነሳው ሄሊኮፕተር ጥላ Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ ቅዳሜ- በአልማዝ የበለፀገው የሰሜን አንጎላ አካባቢን የሚያሳይና ከሄሌኮፕተር የተነሳ ፎቶ። አካባቢው ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር ይዋሰናል።
በድንበር አካባቢ ሻንጣ የተሸከመች ሴት Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ ባለፈው ወር ይህቺን ሴት ጨምሮ ከ300 ሺህ በላይ ሰዎች በህገ ወጥ የአልማዝ ማውጣት ላይ ተሳትፈዋል በሚል ከሃገር ተባረዋል።
የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል እና የሳዑዲው ልዑል ሞሐመድ ቢን ሳልማን Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ በተመሳሳይ ቀን የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል ከሳዑዲው ልዑል ሞሐመድ ቢን ሳልማን ጋር በሪያድ ኮንፈረንስ ላይ ሲወያዩ
ሙዚቃ የሚጫወት ግለሰብ Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ አርብ- የቤድዊን ሰዎች በግብጽ ሲናይ አካባቢ በሠርግ ሥነ-ስርዓት ላይ ሙዚቃ እየተጫወቱ....
በደቡባዊ አስዋን የሚገኘውን የንጉስ ራምሰስ ሁለተኛ ሐውልት ፎቶ የሚያነሱ ቱሪስቶች Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ በደቡባዊ አስዋን የሚገኘውን የንጉስ ራምሰስ ሁለተኛ ሐውልት ፎቶ የሚያነሱ ቱሪስቶች
የሴቶች ግርዛትን በመከላለከል ላይ የምትሠራዋ ኬንያዊት ናይስ ናይላንቴ ሌንጌቴ ባለፈው ዓርብ ከፍተኛውን የስፔን ሽልማት ስትቀበል Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ የሴቶች ግርዛትን በመከላለከል ላይ የምትሠራዋ ኬንያዊት ናይስ ናይላንቴ ሌንጌቴ ባለፈው ዓርብ ከፍተኛውን የስፔን ሽልማት ስትቀበል
በ"አፍሮ ፉቸሪስቲክ" የፋሽን ሾው ላይ የተሳተፈችው ሩዋንዳዊት ሞዴል Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ በአሜሪካ ኒው ሃምሻየር ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው "አፍሮ ፉቸሪስቲክ" የፋሽን ሾው ላይ ሩዋንዳዊት ሞዴል ተሳትፋለች።

ከኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ እስከ ሣህለወርቅ ዘውዴ

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፡ በሚያውቋቸው ሰዎች አንደበት

የመጀመሪያዋ ሴት ርዕሰ ብሔር- አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ

ደቡብ አፍሪካዊት ሞዴል Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ ረቡዕ- በደቡብ አፍሪካ የተዘጋጀው የፋሽን ሳምንት ወደፊቱን አለባበስ የሚያመላክት ነው።
ባማኮ በተዘጋጀ የፋሽን ሾው ላይ የተሳተፈች ሞዴል Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ቅዳሜ- በማሊ ባማኮም በተመሳሳይ የዓለም የፋሽን ሾው ዝግጅት ተካሂዶ ነበር።
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ዘንጠው ነበር ፓርላማ የደረሱት Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ ሐሙስ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ዘንጠው ነበር ፓርላማ የደረሱት።
የካሜሮን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ደጋፊዎች ደስታቸውን ሲገልጹ Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ በካሜሮን ዋና ከተማ ያውንዴ የሚገኙ የፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ደጋፊዎች ፕሬዝዳንቱ ምርጫ ማሸነፋቸውን አስመልክቶ ደስታቸውን ሲገልጹ።
የደቡብ ሱዳን ፖለቲካ እና ህግ ታራሚዎች ከእስር ሲፈቱ Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ ባለፈው ሳምንት የተፈረመውን የሠላም ስምምነት ተከትሎ የደቡብ ሱዳን እስረኞች ከጁባ ማረሚያ ቤት ሲወጡ።
ፊልም ለማየት የተገኙ ተመልካቾች Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ ማክሰኞ- ሰዎች በቱኒዝያ ዋና ከተማ ቱኒስ ፓፓ ሄዲ የተዘጋጀውን ፊልም ፖስተር ሲመለከቱ። ፊልሙ ስለታዋቂው ዘፋኝ ሄዲ ጁዪን ሲሆን ዳይሬክት የተደረገው ደግሞ በልጅ ልጃቸው ነው።
በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን አንድ ታዳጊ ውሃ ላይ ሲንሳፈፍ Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ ሐሙስ- በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን አንድ ታዳጊ ውሃ ላይ ሲንሳፈፍ
ቻይና ኒክ
አጭር የምስል መግለጫ የሴራሊዮን ቢግ ሲስተር የቴሌቭዥን ፕሮግራም አሸናፊ ደስታዋን ከደጋፊዎቿ ጋር በጎዳና ላይ ስትገልጽ።

ምስሎቹ ከኤአፍፒ፣ ኢፒኤ፣ ሮይተርስና ጌቲ ኢሜጅስ የተገኙ ናቸው።