ፍቅርን የመረጠችው የጃፓኗ ልዕልት

ፍቅርን የመረጠችው የጃፓኗ ልዕልት

የጃፓኗ ልዕልት ከንጉሳዊ ቤተሰብ ውጭ የሆነ ሰው ለትዳር አጋርነት በመምረጧ ከስርወ መንግሥቱ እንድትወጣ ተደርጋለች።