የፈረንጆቹ የገና በዓል በፎቶ

የእየሱስ ክርስቶስን ልደት ለማስታወስ በመላው ዓለም የሚገኙ ሰዎች የተለያዩ ሃይማኖታዊ ቶች እያከናወኑ ነው። የበዓሉን አከባበር የሚያሳዩ ፎቶዎችን እነሆ አቅርበናል

Image copyright AFP/Getty Images
አጭር የምስል መግለጫ በገና በዓል ዋዜማ የካቶሊኩ ጳጳስ ፍራንሲስ ቫቲካን ወስጥ ንግግር አድርገዋል። ''ያለንን ማካፈልና ለተቸገሩ መስጠት ተገቢ ነው'' ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ ግብጻዊቷ ታዳጊ ካይሮ ውስጥ በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሃይማኖታዊ ትምህርት እየተከታተለች ነው
Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ በምሥራቃዊ ቻይና አንሁይ ግዛት ውስጥ በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ምዕመናን ደስታቸውን ሲገልጹ
Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ የህንድ ክርስቲያኖች ባንጋሎር ውስጥ በሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ጸሎትና ምስጋና ሲያቀርቡ
Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ ፓኪስታናዊቷ ሴት ሳክርድ ሃርት ካቴድራል በተባለው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጸሎት ስታደርስ
Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ በታይላንዷ ዋና ከተማ ባንኮክ ምዕመናን የእየሱስ ክርስቶስ አምሳያን ለመንካት ተሰልፈው
Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ በዴሞክራቲክ ኮንጎ ታዳጊ ወንዶች በበዓሉ አከባበር ላይ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ
Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ ወደ አሜሪካ በስደት ከመጡ ወላጆች የተገኘው ታዳጊ በችግረኞች መጠለያ ውስጥ በዓሉን ሲያከብር
Image copyright AFP
አጭር የምስል መግለጫ የገና በአልን ለማክበር የተሰባሰቡ ኢንዶኔዢየዓውያን
Image copyright EPA
አጭር የምስል መግለጫ ፍቅረኛሞች በቱርኳ ዋና ከተማ ኢስታበንቡል ውስጥ
Image copyright Getty Images
አጭር የምስል መግለጫ በአውስትራሊያ ቦንዲ የባህር ዳርቻ በዓሉን ለማክበር የተሰባሰቡ ቤተሰቦች
Image copyright Reuters
አጭር የምስል መግለጫ በተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ የሚገኙ ክርስቲያኖች የገና በዓልን በህብረት ሲያከብሩ