ለምን እንደሚያዛጉ ያውቁ ኖሯል?

ለምን እንደሚያዛጉ ያውቁ ኖሯል?

ሁላችንም የምናደርገው ነገር ነው። በተለይ ጠዋት ጠዋት፣ ስንሰላች፣ ሲደክመን ወይም ስንጨነቅ። ታዲያ በየዕለቱ የምናደርገው እንዴት ቢሆን ነው? ክንውኑስ እንዴት ነው? ማዛጋት የምር ይጋባ ይሆን?