ሁለት ኃይማኖር አንድ ትዳር!
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ሁለት ኃይማኖት አንድ ትዳር!

ሁለት ኃይማኖት አንድ ትዳር! ባል እና ሚስት የተለያየ ኃይማኖት ተከታዮች ቢሆኑም ትዳራቸው በፍቅር እንደተሞላ 20 ዓመታት ዘልቋል። ይህ የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎቹ የሶፍያ እና ወንድሙ ህይወት ነው። ሶፊያ ''ሰዉ ሲያስበው በጣም ይከብደዋል፤ እኛ ግን እየኖርን ነው'' ትላለች። ወንድሙ በበኩሉ ''በተለያየ ኃይማኖት ትዳር መመስረት ስለ ኃይማኖት አለማወቅ አይደለም'' ይላል።

ተያያዥ ርዕሶች