"ሐዘኑ አንደበቴን ሰብሮታል፤ አእምሮዬን አቃውሶታል" የካፒቴን ያሬድ አባት ዶ/ር ጌታቸው ተሰማ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

"ሐዘኑ አንደበቴን ሰብሮታል፤ አእምሮዬን አቃውሶታል" የካፒቴን ያሬድ አባት ዶ/ር ጌታቸው ተሰማ

ዶ/ር ጌታቸው ተሰማ የሰማኒያ አመት አዛውንት ናቸው። የቢቢሲ ባልደረቦች ያገኟቸው ወቅት ከደረሰባቸው ሐዘን መፅናናት አቅቷቸው ፊታቸው ላይ በሚያሳብቅ ሁኔታ ስሜታቸው ተሰብሮ ነበር። እንዴት ነው አባት በረቱ? ተብለው ሲጠየቁም "ምርኩዜን ነው ያጣሁት" አሉ። ቪዲዮውን ይመልከቱ።

ከዶ/ር ጌታቸው ጋር የተደረገውን ቃለ መጠይቅ ማንብበ ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።

"ምርኩዜን ነው ያጣሁት" የካፒቴን ያሬድ አባት