ጥቁሩ ቀዳዳ ምን ይመስላል?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

'የብላክ ሆል' ምስል ይህን ይመስላል ብለው አስበው ያውቃሉ? ጥቁር አለመሆኑን ከማወቅዎ በፊት ምን ዓይነት ቀለም ይሆናል ብለው ገምተው ነበር?

የህዋ ተመራማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ 'የብላክ ሆል' ምስልን በጣም ሩቅ ካለ የክዋክብት ስብስብ ውስጥ ማንሳት ችለዋል።

40 ቢሊየን ኪሎሜትር ይረዝማል የተባለው 'ብላክ ሆል' ምድርን በሶስት ሚሊየን እጥፍ ይበልጣታል ተብሏል። የዘርፉ ባለሙያዎች 'ትልቅ አውሬ' የሚል ስያሜ ሰጥተውታል።

'የብላክ ሆል' ምስል ይህን ይመስላል ብለው አስበው ያውቃሉ?