የወር አበባ መቀበያ ኩባያ ዝቅተኛ ኑሮ ለሚገፉ ሴቶች መፍትሔ ይሆን?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የወር አበባ መቀበያ ኩባያ ዝቅተኛ ኑሮ ለሚገፉ ሴቶች መፍትሔ ይሆን?

በማላዊ የንፅህና መጠበቂያ ፓድ ዋጋ ውድ ነው። በዚህም የተነሳ ሴት ተማሪዎች ከትምህርት ቤት ይቀራሉ። አንድ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት የወር አበባ መቀበያ ኩባያን እያስተዋወቀ ሲሆን፤ ኩባያው ለ10 ዓመት እንደሚያገለግልና ዋጋውም ርካሽ መሆኑ ተገልጿል።